Selam 𝙜𝙪𝙮𝙨 𝙟𝙞𝙢𝙢𝙖 𝙪𝙣𝙞 le remadial arif nw enda? Metaku amna remedial or freshman yeneberachu info agaruge sle gibiew food air condition sayhon about gibi-w student and teachers ena ende fresh for uni mndnew betam aschegariw nger uni 2,3,4..year temariwoch gar yalwe interaction endat new abso sle serkote ngroche generalized adrgachu btngruge pls 🙏🙏 wesage guday honobge nw
Nov 19, 2023ለ remedial የምትመጡ ልጆች main campus ነው የምትገቡት፣ እዚህ ካምፓስ የሚማሩት አጠቃላይ የጤና ተመራማሪዎች፥ የህግ ተማሪዎች እና business and economics ተማሪዎች ናቸው (እናንተ እዚህኛው BEcon የሚባለው ካምፓስ ነው የምትገቡት፥ እዛው ከ main campus ጋር የተያያዘ ነው።) የጊቢው ተማሪዎች ሁሉም የሙሉ ጊዜ አንባቢዎች ናቸው፥ የሚቀልድ አንድም የለም፥ በባህሪያቸው ምርጥ ቢሆኑም ሰውን occasionally የመተዋወቅ እና አዲስ ጓደኛ የመመስረት እድል የጠበበ ነው፥ ሁሉም የራሱን ጉዳዩ ብቻ የሚያባርር ስለሆነ፥ class እራሱ ከማንም ጋር ሳታወሪ ልትጨርሺ ትችያለሽ፥ (እኔ እንግዲህ እሄን የምለው እንደ ዘንድሮ Freeman ተማሪ ነው። remedial የነበሩ ልጆች ምናልባት more relationship እና connection ኖሮአቸው ይሆናል፤) ስለዚህ ከተመሳሳይ ትምህርት ቤት ወይም ከተማ የሆናቹ ልጆች መፈላለግ አለባችሁ፤ independent ጓደኛ እስክት መሰርቱ ድረስ። እያስተማሪዎቹ ባህርያቸው ቡዙዎቹ አሪፍ ነው፥ ማስተማር qualityም ያው አዲስ environment ስለሆነ ትንሽ ግር ሊላቹ ይችላል እንጂ ምንም አይሉም ቡዙዎቹ፤ ግን more generally, ለትምህርቱ የእራስ effort ነው የሚያዋጣው፤ esp Jimma በፈተና አወጣጥ standard unparalleled ነው፤ ይታወቃል፥ በጣም ካልተጠና አስቸጋሪ ነው የሚሆነው። Freshman ስትገብ JIT Campas ነው የምትሄዱት እዛው ነው የ ሁለት taxi መንገድ፥ እዚህ ደግሞ የ tech ጊቢ ስለሆነ ቁጥጥ ይበዛዋል፥ እና ጊቢውም ፅድት ያለና facilities readily available ናቸው relatively፥ ተማሪዎቹም ምርጥ ናቸው እዚህ፥ አስቸገረኝ የምለው ነገር፥ ያው competition በጣም አለ፥ freshman year ላይ በደንብ መስራት ይኖርብሃል፤ የስርቆት ነገር፥ usually የለም ማለት ይቻላል፥ ቁጥጥ ስለሚበዛ፥ ግን ያው ለfreshman ስልክ በቂ ነው፥ እሱን ደግሞ በደንብ ሙያዝ ነው። More info ካስፈለገ it's okay.
Nov 19, 2023