Selam 17/18 አመቴ ነው timihirt በጣም አስጠልቶኛል አርብ ከሰአትን እንዴት እንደምወደው ልክ እሁድ 12:00 ካለፈ በኋላ ነገ ሰኞ መሆኑን ሳስብ እንባዬ ነው የሚመጣው እና የኔ ጥያቄ እንዴት ነው ከትምህርት ጡረታ መውጣት የምቸለው sile kena melsachu ameseginalew
Nov 18, 2023zmblesh class west anduan afkriat mert segno tewat yrekbhal trust me
Nov 19, 2023