Marti160
#personal
ስላም እንዴት ናቸዉ ይችን ጥያቄ ሁላቸውም እስኪ መልሱልኝ 1, የልም መፈላለግ ወይም ደሞ ልባቸው አንዴ ነው ስባል በተቃራኒ ፆታ ምን ለማለት ነው? 2,አንዴ ስው ቀድሞ የተስማው ስሜት እዛኛውም ስው ጋር ተመሳሳይ ስሜት ልኖር ይችላል? 3, ለምሳሌ እኔ የሆነ ስው ብወደው ከዛ በጣም ሰለዛ ስው ቀን ከለት ሳሰበው እቆይ እና ብዙም ሳልቆይ ያ ስው ይደብርኛል እና እንደገና ሌላ ስው እወዳለው ብቻ ያንንም ይሆንንም እወዳለውኝ እና ይሄ ፍቅር ልባል ይቻላል? 4, አንዳንዴ ሰውች ሚስቴ የምትውንኝን ሴት ገና ሳያት ውስጤ ይነገርኛል ይላሉ አብዛኛውን ወንዶች እና ምን አይነት ስሜት ነው የሚስማው ገና ሳያገኝዋት እሱዋንማ አገባታለው ብለው ይላሉ ወስጤ ነገሮኛል ስሉ ምንድነው ስሜቱ? በትክክል አብራሩለሰኝ የሚቀልደ ሰው ምንም መልስ እንዳይስጠኝ አየሰቶ ይለፈው
Nov 18, 20230 engagements