ወንድም እህቶቼ እስኪ ስለቤተሰብ ፍቅር ብላችሁ እርዱኝ አባቴ የተከበረ ሰው ነው እናቴም እንደዛው አሁን በቅርቡ ግን አባቴ እናቴ ላይ cheat ሊያደርግባት እየሞከረ መሆኑን ተረዳሁ ...ረጅም ሰዐት ከሌላ ከድሮ ሴት ጓደኛው ጋር text ይደራረጋል ...ይሄን ደግሞ እኔ እንደማውቅ አያውቅም እናቴም አታውቅም....በህይወቴ ተፈትኜም ተጨንቄም አላውቅም የምል አይነት ሰው ነኝ አሁን ግን ሁሉም ነገር ከአእምሮዬ በላይ ሆኖብኛል ....እንቅልፍ አጣው ...ለማን ብናገር ማን ያምነኛል ምክንያቱም አባቴ እንደዛ ያደርጋል የሚል አንድም ሰው አላገኝም ...እስኪ እንደኔ የገጠማችሁ በፈጠራችሁ መላ ስጡኝ። እናቴ በጣም ታሳዝነኛለች።
Nov 17, 2023አባትህን as a grown and matured person አውራው።...ካሻህም ምከረው በእድሜ መብለጥ በራሱ ትልቅ አያሰኝም፣ ተከበር ልጆችህንም አስከብር በለው።...የእገሌ ልጅ መባል አልፈልግም የእኔንም Image አታጥፋ በለው። የንስሃ አባት ካለው(:ፕሮቴስታንት ከሆነ ደግሞ የሚቀርበው ፓስተር ካለ አስመክረው።...(:Family matters....አንዳንዶቹ እድሜያቸው ሲገፋ ከወጣቶች በላይ የሴክስ ፍላጎት ያጎለብታሉ ለምን እንደሆነ አላውቅም።
Nov 17, 2023