#education
እኔ የምላቹ entrance ወስጄ ነበር የኔ ውጤት 172 ነው እና ቴክኒክና ሞያ ነው የሚያስገባኝ ደረጃ 1እና 2 ነው እና በዚ ውጤት ዲፕሎማ መማር እችላለው እባካቹ መልሱልኝ 🙏🙏🙏 plante ልማር ነበር
Nov 17, 20230 engagements

Nov 17, 2023