#education
Selam ቅድስተ ማርያም ለመማር ፈልጌ ነበር እና ለመመዝገብ ምን ምን ያስፈልገኛል የት ነው ምመዘገበው እና accounting ነው ለመማር ያሰብኩት ክፍያውስ ስንት ነው? አመሰግናለው🙏
Nov 16, 20232 engagements
Selam ቅድስተ ማርያም ለመማር ፈልጌ ነበር እና ለመመዝገብ ምን ምን ያስፈልገኛል የት ነው ምመዘገበው እና accounting ነው ለመማር ያሰብኩት ክፍያውስ ስንት ነው? አመሰግናለው🙏
Nov 16, 2023Ye 12 result wanewna copy be credit hour new kfya be term 8000
Nov 17, 2023Ya malet be 4month 8000 malet newa ena yetnew memezegebew?
Nov 17, 2023