HardFalcon8124.5
#education
እንዴት ናችሁ 2015entrance ተፈታኝ ነኝ እና በ ቴክኒክ አና ሞያ ልማር ነበር ግንን natural ደረጃ 1 እና 2 ለመማር 1 ነጥብ ያንሰዋል አና ምከሩኝ ምን ልማር ቢሆንልኝ mechanics or electrician ነበር ምማረው ምን ይሻለኛል ውጤቴ171 ነው ወደ social መቀየር ከቻልኩስ processun ንገሩኝ or ምን እንደምማር recommend አርጉኝ please አትለፉኝ ጨንቆኝ ነው🙏😭🙏🙏🙏
Nov 16, 20233 engagements