ብሉይ ኪዳን ማለት የቀድሞው ውል ነው ከፈጣሪ ጋር እኛ ትዕዛዙን እንድንጠብቅ ካልጠበቅን ደሞ እንደምንቀጣ በሙሴ ተቀባይነት የተሰጠን ሕግ ነው። ሐዲስ ኪዳን በአንፃሩ ደሞ አዲሱ ውል ነው ይሄም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አለምን በደሙ ከዋጀበት ጀምሮ አዲስ ውል ተሰቶናል። ማስተዋል ያለብን የድሮው ውል አሁንም እንደሚሰራ ነው።
Nov 16, 2023ብሉይ ኪዳን ማለት የቀድሞው ውል ነው ከፈጣሪ ጋር እኛ ትዕዛዙን እንድንጠብቅ ካልጠበቅን ደሞ እንደምንቀጣ በሙሴ ተቀባይነት የተሰጠን ሕግ ነው። ሐዲስ ኪዳን በአንፃሩ ደሞ አዲሱ ውል ነው ይሄም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አለምን በደሙ ከዋጀበት ጀምሮ አዲስ ውል ተሰቶናል። ማስተዋል ያለብን የድሮው ውል አሁንም እንደሚሰራ ነው።
Nov 16, 2023የድሮው ውል ሳይሆን ሕግ ነው ሚሰራው ወንድሜ...... ውል ማለት ቅጣቱንም ሁሉንም ነገር ያጠቃልላል
Nov 16, 2023ብሉዩ ኪዳን ጥላ ነበር ጥላ ማለት እግዚአብሄር በዘፍጥረት መጽሐፍ ላይ ሰውን አትብሉ ብሎ ሰው ያንን ተላልፎ ያቺን ፍሬ በበላ ጊዜ እግዚአብሔር promise ገባለት የሴቲቱ ዘር የሚል እና ያ የሴቲቱ ዘር እስከሚመጣ 4500 አመት አልፉል በዛ ሁሉ ግን ብሉዩ ኪዳን ላይ ያሉት በሙሉ ያ የሴቲቱን ዘር አመላካች ነው እንደ ጥላ so በዚያ ጊዜ የነበሩት ወደ ፊት ያንን የሴቱትን ዘር ከእግዚአብሔር የተሰጠ ተስፋ በእምነት አሻግሮ አይተውት ዳኑ እኛ ደሞ ወደኃላ ተመልክተን ዳንን... ግን ብዙ ጊዜ በተለምዶ የዛ ዘመን እግዚአብሔር ተቆጪ፣ ተናዳጅ፣ እማይምር፣ እና ወዘተረፈ ተደርጎ ይቆጠራል ያሁን ደሞ ምህረት አድራጊ፣ ታጋሽ፣እማይቆጣ ወዘተረፈ ይሄ የሆነበት ምክንያት እግዜር ማንነት ስለቀየረ አይደለም እግዚአብሄር ከዘላለም መሃሪ ነው ደሞም ከዘላለም ቅን ፈራጅ ነው። ያንን ማንነት ያስታረቀው ደሞ ኢየሱስ ነው። በብልዩ ዘመን ሰው ጻድቅ ሊሆን ሕጉን መፈፀም አለበት ስው ደሞ ሙሉ በሙሉ ሕጉን ሊፈጽም የሚያስችል አቅም(ብቃት የለውም) እግዚአብሔር ደሞ ጻድቅ ነው እሱ ፊት በኃጢያት መቆም አይቻልም ስልዚህ የኃጢያት ደሞዝ ሞት ነው ያ ሰው ያንን ይቀበላል ማለት ነው coz እግዚአብሔርን ማንነቱ ያስገድደዋል ያንን እንደፈርድ ስልዚህ ይቀጣል ማለት ነው at the same time ደሞ እግዚአብሔር ማሃሪ ያንን ደሞ ቢያንስ ኃጢያታቸውን ባያጠፋም በእንስሳት ደሞ substitute አድርጎ ኃጢያታቸው እንድከደን ያደርግ ነበር በካህኑ አማካኝነት ግን ኃጢያታቸው አይጠፋ(አይሻርም) ግን ይከደናል ከዛ ህይወት ያገኛሉ ቢያንስ ለ1 አመት በአዲስ ኪዳን ምን ሆነ ያንን የተናገረውን ቃል ኪዳን እግዚአብሔር ወልድ ከድንግል ማርያም ተወልዶ በመስቀል ሞቱ በደሙ አዳነን የኃጢያት ደሞዝ ሞት ነው እሱ ራሱ ኃጢያት ሆኖ ሞቶ አዳነን የዓለምን ኃጢያት በሙሉ የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ አለው መጥምቁ ዮሐንስ ሲያየው ኢየሱስ ኃጢያቴን በሙሉ ይዞ ወደ አብ ገባ እኔ ደሞ አንተ ኃጢያቴን ወስድክ ብዬ አምኜ ዳንኩ።
Nov 29, 2023Amesegnalew and tyaqe lansa yebloy kidan sewoch tmqetachew mndneber ? Yemidagnuts bemndnew ?
Nov 29, 2023Be west aweragn I'll help with that
Nov 21, 2023b old testement ena new mekakel 400 amet gap ale
Nov 17, 2023Quran ከመጣ ያልተበረዘ ያልተቀየረ መፅሃፍ ነው። ወንድም እህቶቼ አላህን ተገዙ እሱ ነው እኔና እናንተን የፈጠረው። ትክክለኛውን ለሁሉም ነገር መልስ ያለው እምነትም እስልምና ብቻ ነው። ወደ እስልምና መቀየርን ያልፈራ እስቲ ስለ ነብዩ ሙሃመድ በክፍት ልቦና ያጥና! SEE YOU IN JANNAH❤!
Nov 16, 2023Well said jazakumulah👏👏👏🥰
Nov 17, 2023