ቆይ ግን ለምንድነው የ ኢትዮጵያ ተማሪዎች ተሰባስበን ሰላማዊ ሰልፍ ማኖጣው 🤔 እንዴ maths ከ 50 በላይ ካላመጣ even be semester ከ 15 ቀን በላይ የቀረ ተማሪ አያልፍም እየተባለ እኮ ነው.ለዛውም ከ አንድ ጊዜ በላይ መድገም አይቻልም Am 100% sure ቀጣይ ዓመት ግቢ ውስጥ 75%ቱ ተማሪ እንደማይኖር ቆይ መንግስት ምን እያሰበ ነው እንዲ ሚቀልድብን i know politics እንደሆነ ለ war ፍጆታ ለማዋል ነው እቅዱ. But why ሰው 15 ዓመት የለፋበትን እንዴት እንደቀላል እንዲ ያበላሻሉ ሰው 5 ዓመት ተምሮ exit ላይ መጣል ትንሽ አይከብድም ድምፃችንን ማሰማት የለብንም ትላላችሁ?? Whats your opinion 🤔
Nov 15, 2023Mnm selamawi self ayasfelgewm be cinfidet and get ready le hulum ngr...kante mitebekew eko tnsh nw beka timhirtn be agbabu teketatel..exit examim bihon yhen yakl kebad aydelem
Nov 16, 2023