#other
please የኢትዮጵያን ካላንደር ወደ አውሮፓ ካላንደር(ወይም vise versa)ለመቀየር ጥሩው መንገድ የትኛው ነው? ለምሳሌ "የካቲት 12,1580"ን በአውሮፓ አቆጣጠር exact ቀኑን ለማወቅ ብፈልግ ማለት ነው!? የምታቁት telegram bot,App ወይም ሌላ ነገር ካለ ጠቁሙኝ🙏🙏🙏
Nov 15, 20237 engagements
please የኢትዮጵያን ካላንደር ወደ አውሮፓ ካላንደር(ወይም vise versa)ለመቀየር ጥሩው መንገድ የትኛው ነው? ለምሳሌ "የካቲት 12,1580"ን በአውሮፓ አቆጣጠር exact ቀኑን ለማወቅ ብፈልግ ማለት ነው!? የምታቁት telegram bot,App ወይም ሌላ ነገር ካለ ጠቁሙኝ🙏🙏🙏
Nov 15, 2023Yhen link texeqmeh convert argew https://www.metaappz.com/Ethiopian_Date_Converter/Default.aspx#EthiopianConverter
Nov 16, 2023አዎ ግን እሱ ከ1900 ዓ.ም በፊት ያለውን መቀየር አይችልም
Nov 16, 2023Web lay ale
Nov 16, 2023ልትጠቁመኝ ትችላለህ አብዛኛው ከ1900 በኋላ ያለውን ብቻ ነው መቀየር የሚችሉት
Nov 16, 202317,2,1588
Nov 18, 2023Application aleh playstore ly download it
Nov 16, 2023Calendar mil app alhi playstore lay esu arif nw
Nov 16, 2023