Selam sewoch endet esti ye tena balemoya kale wayim yagatemachu kalachu melesilugh gira silegebagh nw wufret lemekenes biye be 24 sa'at wusx nw mebelawu ena gudayu period betam tezaba mlt biyans le 3 wer almetam keza behuwala demo betam be tinishu tinishu zim bilo yewerdal almost endeza mehon kejemer 2week mnm honotuwal esti endezi yagatemachu
Nov 15, 2023Doctor አይደለሁም ግን አንዳንድ ነገሮች ልፃፍልሽ ሴትም ስለሆንኩ; ምግብ መብላት አለብሽ ግን ካሎሪ እና ፋት ዝቅ ያለ ይሁኑ የፆም ምግብ ቢይ በተአምር ውፋረት ልቀንስ ብለሽ ራስሽን አትጉጂ ።። ውፍረት ለመቀነስ ቤት ውስጥ ቀለል ያሉ አካላዊ እንቅስቃሴ አድርጊ ዱብ ዱብ ገመድ ዝላይ ሰውነትሽ ይሄ የሚከብደው ከሆነ ዮጋ ስሪ በየ ሰከንዱ እረፍት ስለሚኖረው ብዙም አይከብድሽም ደሞ ፀሃይ ቀዝቀዝ ስትል ወክ አድርጊ....ደሞም ህክምና ቦታ ሄደሽ ታይሮይድ ቼክ አድርጊ ።። ታይሮድ ማለት አንገት ላይ የሚገኝ ሆርሞን የሚቆጣጠር ክፋል ነው እሱ ከፍ ካለ በጣም ቀጭን ሰው ዝቅ ካለ ደሞ በጣም ወፍራም ሰው ያደርጋል በዚ የሚጠቁ ሰዎች ስፖርት ቢሰሩም ሰውነታቸው አይጨምርም ወይም አይቀንስም በህክምና ካልተስተካከለ በቀስተቀር ..... እና አደራሽን ምግብ በስርአት ቢይ ሌላ መዘዝ እንዳያመጣብሽ እሺ የኔ እህት
Nov 15, 2023