#personal ሰላም friends እኔ የ ሌክቸር ልጅ ነኝ አባቴ ጎበዝ አንባቢ ልጅ እንድትኖረው ነው የሚፈልገው ከድሮም በቃ እንዳነብ ይፈልጋል እና በቃ በፈጣሪ እኔ ደግሞ የ ክላሱን ራሱ በመከራ ነው የማነበው አሁን 3rd yr ነኝ ባለፈው አንድ መፅሀፍ መጨረስ ከቻልኩ ትልቅ ሽልማት እንዳዘጋጀልኝ ነው የነገረኝ ልክ ሳነብ ሊያስመልሰኝ ሁላ ይችላል አንዳንዴም ቋቅ ነው ሚለኝ ብታዩ😭 እና አሁን እንዴት ማንበብ እንዳለብኝ የሚነግረኝ ከትንሽ የምጀምርበትን መንገድ የምታቁ ካላችሁ እባካቹ እህታችሁን አግዟት 🥹
Nov 14, 2023Try audio books and read books with easy plots
Nov 15, 2023