Selam sewoch eski yemtawku ebakachu atlefugn Ke saint Mary & unity yetgnaw yeteshale nw? Weym demo slehuletum yalachun mereja btnegrugn🙏🏽😭
Nov 14, 2023Kefelek dewl Ena awrachew ጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያላሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ መርሐግብር (Remedial Program) ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል! የቆይታ ጊዜ - 4 ወር የክፍያ ሁኔታ - 500.00 ብር / በወር 👉በጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የ2015 የሪሚዲያል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን በጥሩ ሁኔታ አሳልፈናል:: 👉 ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው የመግቢያ መስፈርት መሠረት 👉 በተጨማሪ የጥናትና የፈተና አወሳሰድ ክህሎት ስልጠናን ያካተተ። 👉 የበይነ መረብ የፈተና አሰጣጥን ያካተተ። 🌟 Study and Test-taking Skills Training 🔔 በምዝገባ ላይ ነን! አድራሻ:- መገናኛ፣ ፒያሳ፣ ሾላ፣ ቦሌ-መስቀል ፍላወር፣ አዲሱ ገበያ፣ ኮተቤ-ወሰን/ካራ ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0911 68 84 38 ወይም 0905818181 ይደውሉልን።@gageuniversity
Nov 15, 2023