VividBoar63113
#education
ኧረ ሰዎች መላ በሉኝ አምና ሪሚድያል ነበርኩ አልፍያለሁ ግን አማራ ክልል ሰላም ስላልሆነ አልተጠራንም መቼ እንደምንጠራም አይታወቅም ስለዚ አ.አ ዩኒቨርስቲ የማታ ለማስተማር ማስታወቂያ አውጥቷል እሱን ለመመዝገብ አስብያለሁ ግን ግዴታ እዛ ሄጄ cost sharing ከፍዬ በ1 ሳምንት ውስጥ ማምጣት አለብኝ አሁን ጥያቄዬ 1 የማታ መማሪ የሚሻል ነገር ነው ወይስ ሰላም ሲሆን ጠብቄ እዛው መማር ይሻላል 2 የማታውን ካሰብኩ ደሞ አሁን ባለው ሁኔታ ውጤት ይዞ ለመምጣት መንገዱ አመቺ ነው ? የምታውቁ ከሆነ ደሞ ውጤት የመቀበል ሂደቱን ብትነግሩኝ 🙏
Nov 14, 20232 engagements