Guys አዲስ ዜና ሰምቼ ነበር, ለ grade 12 maths እና English ከ 50 በላይ ካላመጣን entrance lanfeten new malet ነው? 🤔
Nov 14, 2023Guys አዲስ ዜና ሰምቼ ነበር, ለ grade 12 maths እና English ከ 50 በላይ ካላመጣን entrance lanfeten new malet ነው? 🤔
Nov 14, 2023Arif new entrance bezaw telamamdu📝
Nov 14, 2023Yeah😭😭😭 Even english 90 amtek math 49 enkwan btameta atfetenm
Nov 14, 2023Awo tebelwal
Nov 14, 2023Wey medhanyalem ye birehanu Selebs honen🤣🤣🤣🤣🫠🫠🫠🫠🫠ye esu mechawecha arego yaskeren weyneee
Nov 14, 2023Wtf manew endeza yalew lemen?!?!?!
Nov 14, 2023Idk tiktok lay new yayehut arb sbseba ynoral bye asbalehu
Nov 14, 2023በአዲሱ የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት የተማሪዎች ምዘና እና የክፍል ክፍል ዝውውር መመሪያ መሠረት 💥የ12ኛ ክፍል ተማሪ በሚሰጠው አገር አቀፍ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዶ ወደ ከፍተኛ ትምህርት የሚገቡት፡- ⚡️ትምህርት ሚኒስቴር ሚያስቀምጠውን ዝቅተኛ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብ ያሟሉ ⚡️ በሂሳብ እና በእንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነቶች ከ50% በታች #ያላገኙ ⚡️ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች ከሒሳብ በስተቀር እንደማንኛውም ተማሪ ዝቅተኛ ማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ⚡️ በልዩ ክህሎት ብቁ የሚሆኑ [ ምስሉን ይመልከቱ ‼️] ➡️መመሪያው ከዚህ ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለ ሲሆን ትምህርት ሚኒስቴር መመሪያው ተግባራዊ መደረግ የሚጀምርበትን ወር እና ቀን ለጊዜው አልተገለፀም። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Nov 14, 2023