የዘር የብሄር የጎሳ ምናምን ችግር ያለባችሁ ሰዎች ግን ከዘር እና ፖለቲካው ነገሮች ውጪ ራሱ ባላችሁ ህይወት ደስተኞች ናችሁ? ህሊናችሁ ዝም ነው የሚላችሁ? በቤተሰባችሁ በትዳራችሁ በፍቅር ህይወታችሁ በስራችሁ ወይም በትምህርታችሁ ስ ደስተኛ ናችሁ? አዕምሮኣችሁ ነፃ ነው ማለት ነፃነት አለው? እንኳን ቡድን ይቅርና ከአንድ ሰው ጋር ስጣላ ራሱ በጣም ነው እኮ ውስጥ የሚረበሸው እስኪ መልሱልኝ ( ለይቼ የጠራሁት ብሄር ዘር ጎሳ የለም ጀስት ዘረኞች መልሱልኝ)
Nov 14, 2023ወንድሜ አንተ ሰው ነክ። ስለዚህ ህሊና አለክ፦ ያ ማለት ከሰውነት ስነ-ባሕሪ አልወጣክም። ወይ አሰተዳደግህ ወይ ደግሞ ur daily habits ከspritual እና ስትወስን ደግሞ reasonable መሆንን አስለምደኸዋል። ስለዚህ evil የሆነ ነገር ስትሰራ ህሊናክ ልክ እንዳልሆነ ይነግርሃል። ¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶¶ ዘረኞች ግን ከዘራቸው ውጪ ሌሎች ሰዎች የሰው ክብር እንደሌላቸው ህሊናቸውን አስለምደውታል። their day to day life የነሱ ዘር እንደሚበልጥና የተቀደሰ እንደሆነ ለህሊናቸው ይነግሩታል። ወሳኔ ሲወስኑ Reasonable መሆንን ሳይሆን racist based ያደርጉታል። ይህንን ለአዕምሯቸው ደጋግመው በመፈፀም እንዲለምድ ያደርጉታል። ከዚያ የተሸከሙት አዕምሮ ባዶ ቅል ይሆናል። ህሊና ቢስ ይሆኑና እንደ ከብት ያስባሉ። በመንጋ እንጂ በግል አያስቡም። ነገሩን ስላለማመዱት ህሊናቸው የሚሰሩትን ነገር እንደ ክፋት አይቆጥርባቸውም። train ባደረጉት algorithm ነው ሚሪመደው። ስለዚክ ገድሎ ቢበላክ እራሱ ነውር አይሆንም ያስደስታቸዋል። ለምን ከሰውነት ስነ-ባሕሪ ወርደዋል ስለሆነ። ስለዚህ በሁሉም ነገር ደስተኞች ሊሆኑ ይችላሉ። በትት፣ በኑሮ በሁሉም ነገር Normal ናቸው ለእነሱ። ለምን የሚሰሩት ነገር ልክ እንደሆነ አዕምሯቸው አምኗል። ወቃሽ ህሊና የላቸውም‼️ እነዚህ ሰዎች በአካባቢክ ካሉ እራቃቸው። እነሱን ለመለወጥ እንዳትታገል። እራቃቸው። ውጤታቸውም ጥፋት ነው። አይተርፉም። አንተ ግን በዚህ ቁመናክ ፅና!!! ስላነበብክልኝ አመሰግናለሁ!! ዲ/ን ተስፋሥላሴ (የቅ/ሥ/መ/ኮሌጅ 3ተኛ ዓመት የቲዎሎጂ ተማሪ)
Nov 14, 2023