ሐዋርያትን ጌታ ኢየሱስ በበዓለ ሀምሳ መንፐስ ቅዱስን ላከላቸው። የተለያየ ቋንቋ ማውራት ጀመሩ ከዚያ በደመና እየተጫኑ መላው አለም ለሚገኙ ሰዎች አሰራጩ። ወንጌልም በስልጣን በተአምራት ሲሰበክ ነበር ። ይህ ትልቅ እና ነጭ ውሸት ነው። ክርስትና እንደሌሎች ሀይማኖቶች በጦርነት ነው የተስፋፋው። ቁስጠንጢኖስ ጋር እስከሚደርስ ድረስ የነበሩት ውስን ክርስትያኖች ብዙ መከራን አይተዋል። ከቁስጠንጢኖስ በኋላ በግዳጅ ነው የተስፋፋው። ታች ያለው ህዝብ ምንም አያውቅም ነገስታቱ ካመኑ ህዝቡን በግድ ያሳምኑታል። አፍሪካ ውስጥ በኮለኒያሊስቶች ነው የተስፋፋው። ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ እንደምታውቀው ነው!!!
Nov 14, 2023