#personal
ሰላም ቤተሰቦች አሜሪካ ዘመዶች ነበሩኝ 9 ናቸው እኔን ለመውሰድ ይፈልጋሉ ግን መንገዶችን አጣራ ብለውኛል በተለይ 5 ሰው ፈርሞ 1 ሰው መውሰድ ይቻላል የሚባል ነገር አለ እና አላወኩትም ፕሮሰሱን ንገሩኝ መጀመሪያ ከየት ነው ምጀምረው ??
Nov 13, 20235 engagements
ሰላም ቤተሰቦች አሜሪካ ዘመዶች ነበሩኝ 9 ናቸው እኔን ለመውሰድ ይፈልጋሉ ግን መንገዶችን አጣራ ብለውኛል በተለይ 5 ሰው ፈርሞ 1 ሰው መውሰድ ይቻላል የሚባል ነገር አለ እና አላወኩትም ፕሮሰሱን ንገሩኝ መጀመሪያ ከየት ነው ምጀምረው ??
Nov 13, 2023ስደተኛ መሆን አለብህ( ከ ኢትዮጵያ ውጪ ምትኖር) አዚሁ በ ሀገርህ እየኖርክ አይቻልም
Nov 14, 2023ገብቶኛል ግን እዚ የምጨርሰው ፕሮሰስ ካለና ቅድድሚያ ማረግ ያለብኝስ ነገር?
Nov 14, 2023drop ur username inbox enaweralen man
Nov 14, 2023Lemen mist agabtew aywesduhm its so simple eko setem kehon bale yagbush beza ketebaleb2-3 years new mifejew
Nov 14, 2023ስራ አለ 🤗👀🗣💦 https://t.me/+CzQ7GFGI2HphZWM0
Nov 14, 2023