#relationships
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምን መሰላችሁ በፊት ገጠር ከአያቴ ጋ እስከ 5ኛ ክፍል አብሬ ነበር ምኖረው እና የዛኔ ፈሪ አልነበርኩም ምንም ነገር ላይ ከዛ ከተማ ከቤተሰቦቼ ጋር መኖር ጀመርኩ እና አሁን ላይ የ 2 ዓመት የ university ተማሪ ነኝ እና አንድ ችግር ገጥሞኛል ምን መሰላችሁ አንድን ሴት በስልክም ሆነ በአካል ማዋራት በጣም ነው ምፍራው 🥹 ምን ባደርግ ይሻላል እስኪ ምከሩኝ ወይም ምን አይነት መፅሐፍ ባነብ ማስተካከል እችላለሁ 🙏
Nov 12, 20236 engagements