ቃሊቲ ሄደህ የአዳማ ትይዛለህ በከተማ ከሄደ ወንጂ ማዞሪያ ወርደህ በእግር በዋናው አስፋልት ወደግራ ታጥፈህ ትንሽ እንደሄድክ በስተግራ ታገኘዋለህ። በመነኻሪያ ነው የምሄደው ካለ አዳማ ቆርቆሮ ጋር አውረደኝ በለው ታክሲ ይዘህ ወንጂ ማዞሪያ ወርደህ ወደ ግራ።
Nov 13, 2023ቃሊቲ ሄደህ የአዳማ ትይዛለህ በከተማ ከሄደ ወንጂ ማዞሪያ ወርደህ በእግር በዋናው አስፋልት ወደግራ ታጥፈህ ትንሽ እንደሄድክ በስተግራ ታገኘዋለህ። በመነኻሪያ ነው የምሄደው ካለ አዳማ ቆርቆሮ ጋር አውረደኝ በለው ታክሲ ይዘህ ወንጂ ማዞሪያ ወርደህ ወደ ግራ።
Nov 13, 2023