ወገን እስቲ የሆነ ምክር ስጡኝ 🙄....በ relationship ውስጥ እንደኔ እንደኔ ወንድ ልጅ በሀብት መብለጥ አለበት ብየ ነው የማስበው ...ግን ሴቷ ሀብታም ሁና ልጁ ድሀ ቢሆንስ..!? በጣም ነው አ የሚያስጠላው ..!? .. አንዳንድ ሰወች ነገር አትፈልጉኝ ዝም ብላችሁ መልሱ😈
Nov 12, 2023Esu bebelte yeshalal 1 setua erasua esun menak tejmeralch 2 esu erasu yebtachnet yesmawal
Nov 13, 2023