Freak34
#sport
ከ37 ሺህ ሜምበር በላይ ያለው "Habesha Winner ሀበሻ አሸናፊ" የሚባለው fixed betting የሚሸጠው ቻናል እውነተኛ ነው እንዴ? እስቲ ምታቁ ካላችሁ እባካቹ ንገሩኝ ስለሱ🙏
Nov 12, 20231 engagements
ከ37 ሺህ ሜምበር በላይ ያለው "Habesha Winner ሀበሻ አሸናፊ" የሚባለው fixed betting የሚሸጠው ቻናል እውነተኛ ነው እንዴ? እስቲ ምታቁ ካላችሁ እባካቹ ንገሩኝ ስለሱ🙏
Nov 12, 2023ደነዝ ነህ እንዴ የተረጋገጠ ኦድ ቢኖረው ለምን ካንተ ብር ይለቃቅማል ለራሱ እየጠራ አይበላም እንደዚህ ሚባል ነገር የለም ውሸት ነው ሁሉም አትሸወድ
Nov 12, 2023