Filiphos30
#relationships
ህይወት ስላም እንዴት ናችሁ እንድ ጥያቄ ነበረኝ ከቻላችሁ ምክራችሁን ለግሱኝ ከ9ኛ ክፍል ጅምሮ በጣም የምወዳት እና የምትወደኝ ፍቅረኛ አለችኝ በጣም የምገርም የፍቅር ግዜ ነበረን ።12ኛ ዘንድሮ ነበር አብረን የተፈተነው እናም ለአኔ መጣልኝ እሷ ግን ቀረባት ።ነገር ግን 4 ዓመት ምናምን እብረን በነበርንበት time ሃይማኖታችን አንድ አልነበረም እሷ protestant እኔ ደግሞ orthodox ነበር ።ሁሌም ፍራታችን እሱ ነበር እንዴት እናደርጋለን የምለው ማለት ነው እና አሁን ለመለያየት ወስነናል ግን በጣም ከባድ ነው ? እስክ ምን ላድርግ እባካችሁ ምክራችሁን እፈልጋግለሁ🙏🙏 አመሰግናለሁ
Nov 12, 20235 engagements