#other
ሰላም ኢትዮጵያውያን ስለ አብሾ የምታውቁ እባካችሁ እርዱኝ 1,ከቤተሰብ ይተላለፋል እንዴ (ከአባት ወደ ልጅ) 2,እና በምን በምን ሊረክስ ይችላል ማርከሻው ምንድን ነው ? 3,አብሾ ለክርስትያን ይፈቀዳል ?ኃጢአት አይደለም ?3ኛው ጥያቄ ኦርቶዶክሳዊ ሚዛናዊነት ደረጃ ላይ ለደረሱ ብቻ ነው
Nov 12, 20232 engagements
ሰላም ኢትዮጵያውያን ስለ አብሾ የምታውቁ እባካችሁ እርዱኝ 1,ከቤተሰብ ይተላለፋል እንዴ (ከአባት ወደ ልጅ) 2,እና በምን በምን ሊረክስ ይችላል ማርከሻው ምንድን ነው ? 3,አብሾ ለክርስትያን ይፈቀዳል ?ኃጢአት አይደለም ?3ኛው ጥያቄ ኦርቶዶክሳዊ ሚዛናዊነት ደረጃ ላይ ለደረሱ ብቻ ነው
Nov 12, 2023ተጠመቅ wendm ketsebel yemiyamelt mnm neger yelem
Nov 12, 2023ውሸት ነው።
Nov 12, 2023