Madri106
#education
Selam AAE family's ጥያቄዬ ሰሞኑን የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የማታ ዲግሪ ፕሮግራም ማስታወቂያ እያወጡነው እና መስፈርት ላይ የአምና ሪሜዲያል 50% በላይ ይላል እና በግል የተማረ እሳ ሪሜዲያሉን ከ50% በላይ ያመጣ መማር አይችልም ወይ
Nov 11, 20231 engagements
Selam AAE family's ጥያቄዬ ሰሞኑን የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የማታ ዲግሪ ፕሮግራም ማስታወቂያ እያወጡነው እና መስፈርት ላይ የአምና ሪሜዲያል 50% በላይ ይላል እና በግል የተማረ እሳ ሪሜዲያሉን ከ50% በላይ ያመጣ መማር አይችልም ወይ
Nov 11, 2023AAU kehone ychalal yelelawn alawqm
Nov 12, 2023