#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ 🥰 ሰሞኑን በጣም ቆንጅዬ ልጅ በሆነ አጋጣሚ ተገናኝተን ወድጃታለሁ። እና በስልክ እናወራለን በአካልም አልፎ አልፎ እንገናኛለን... ፍቅረኛ እንደሌላት ነግራኛለች። እና የኔ ጥያቄ ጉዳዩን ወደ ፍቅር እንዴት መቀየር እችላለሁ?? እና ምን ያክል ግዜ መቆዬት አለብኝ... የፍቅር ጥያቄ ለማቅረብ? አመሰግናለሁ!🥰
Nov 11, 20235 engagements