#technology
ሰላም ቴሌግራሜ ላይ የማላዉቃቸዉ ብዙ ቻናሎች ይመጣሉ leave ብለዉም ያዉ ነዉ እየበዙ ነዉ ምን ላድርግ ??
Nov 11, 20234 engagements
ሰላም ቴሌግራሜ ላይ የማላዉቃቸዉ ብዙ ቻናሎች ይመጣሉ leave ብለዉም ያዉ ነዉ እየበዙ ነዉ ምን ላድርግ ??
Nov 11, 2023Setting -privacy and security -groups and channel's - nobody- apply ✅
Nov 11, 2023ቻናሎቹን ግዣቸውና ኦነር ከሆንሽ ቡሃላ ዲስትሮይ አድርጊው እኛ የኮዬ ፈጬ ልጆች እንደዛ ነው ምናደርገው ☺
Nov 11, 2023በአንተ አካውንት ሌሎች እየገቡ ነው ስለዚህ ሁሉንም device remove አድርግ
Nov 25, 2023Official telegram tetekem Unofficial yehonut abzagnochu yeteleyaye channel wst yketalu
Nov 12, 2023