#education
ሰላም ሰዎች የ natural science high school ተማሪ ነኝ ወደ university join ሳረግ low መማር ፈልጌ ነበር ታድያ ይቻላል ወይ የምታውቁ ካላቹ መላ በሉኝ :: አመሰግናለሁ
Nov 11, 20232 engagements
ሰላም ሰዎች የ natural science high school ተማሪ ነኝ ወደ university join ሳረግ low መማር ፈልጌ ነበር ታድያ ይቻላል ወይ የምታውቁ ካላቹ መላ በሉኝ :: አመሰግናለሁ
Nov 11, 2023High btmar ayishalm ke low 😁
Nov 11, 2023አዎ ከናቹራል ወደ ሶሻል መቀየር ይቻላል 12ኛ ክፍል ከተፈተንክ በህዋላ ወይ እዛው ትት ቤት ወይም ግቢ እንደገባህ ወድያው ማስቀየር ይቻላል
Nov 11, 2023