neimah86
#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ እባካችሁ ስለ ዲሽ እውቀት ያላችሁ ሰወች መልሱልኝ መጀመሪያ ethiosat እየሰራ ነበር ከዛ አንዳንድ channeloch አልሰራ ሲሉ እነሱን ለመሙላት ስል ሳላስበው እንዳለ ጠፋ እና በድጋሚ frequency/ polerization mnamn ሞልቼ search ሳረገው channeloch እየመጡ ልክ 100% ሲሞላ እነሱ ይጠፋ እና እንደገና ሌሎች ቻናሎችን search ያረጋል የኛ አገር ያልሆኑ ከዛ በቃ እነሱ ብቻ ናቸው የሚመጡት ምንም የethiosat channel የለም እና እባካችሁ ምን ላርግ
Nov 10, 20233 engagements