philosopherr1226
#education
Arba minch university እነደዚ አይነት ነገር አውጥቶ ነበር እና ለመመዝገብ ፈልጌ ነበር እና እንዴት ልመዝገብ እኔ ያለሁት አዲስ አበባ አልቻልኩም ስልካቸው ላይ ቀኑን ሙሉ ብደውል ከይሰራም 😔ደከመኝ!! አስቲ አናንተ አምታውቁት ስልክ ካለ አባካችሁ ንገሩኝ ወይደሞ እዛው universityw አካባቢ ያለችሁ/ተማሪዎችም ካላችሁ inbox አርጉኝ @LijSeyfeMD ወይ ደሞ እምመዘገብበት መላ or መንገድ ካለ plzz አንዳታልፉኝ የተመዘገባችሁ ካላችሁ እራሱ እንዴት እንደተመዘገባችሁ ንገሩኝ plzz🤝 don't scroll it
Nov 10, 20231 engagements