#relationships ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ከሆነች ልጅ ጋ ብዙ ጊዜ በ text እናወራ ነበር እና ስለፍቅር አንድ ቀን አንስቼ አላቅም ሌላ ነገር ምናወራ ስሜንም በአካልም አንተዋወቅም ማለቴ አልነገርኳትም ነበር እና አንድ ቀን ካንቺ ፍቅር ይዞኛል ብዩ ጥያቄ አቅርቤላት ነበር እውነቱን ለመናገር የእሷ ምንም ስሜት የለኝም እና እሷም ወንድ ልጅ ስቀርብ ከወንድሞነት ባለፈ ስሜት የለኝም አለችኝ እኔም ስቀልድ ነው ምን እንደምትይ ለማወቅ ፈልጌ ነው አልኳት እና ስነግራት ማንቴን እዛው አንድ ሰፈር ስለነበርን አወቀችኝ እና ስትታይ ጭራሽ ምታወራ አትመስልም ምናምን አለችኝ እና አሁን ላይ ምሽት ምሽት ላይ እናወራለን አሁን ላይ ማንነቴን ከነገርኳት ወዲህ ትንሽ ስሜት እየተሰማኝ ነው እኔም ወደፊት እንዳልጎዳ ከሷ ልርቅ አስቢያለሁ እኔን እንደ time ማሳለፊያ ምታየኝ ይመስለኛል ምን ባረግ ጥሩ ነው?
Nov 09, 2023Just bro mejmerya ley keldeh endeteyekat huletgna leym series mesleh bakl megnagnet kejmrn buhala......lanchi smet eynoregn nw blw keldeh teykat so metlehn semat keza buhala kehone hone kalhune tegentel lesostegna gze endatasbew latagegnh hulu tchlalech bro kelel argew it mey be kelela sewm gar jemra lihon ychlal teredat i hope endemtaregew
Nov 10, 2023