#education
ሰላም ሰዎች ሀዋሳ የደረሳቹ ሰዎች እኔ አርባ ምንጭ ነው የደረሰኝ እና ያው እናንተ የማትሄዱ ከሆነ እና እዚሁ ኮሌጅ የምትማሩ ከሆነ Please ከኔ ጋር እንቀያየርና እናተ መቅረት ትችላላቹ ያው እንደዚህ የፈለኩበት የራሴ ምክንያት አለኝ ከ family ጋር የተያያዘ እና ለዚህም አቅሜ የቻለውን ብር እን ደምከፍላቹ ላረጋግጥ እወዳለው የምንሄድበት ጊዜው ሳይደርስ ለምታውቁት ሰው ሀሉ share አርጉልኝ አዲስ ነገር ካለ inbox አርጉልኝ ወይም 0946345722 ደውለሉልኝ አመሰግናለሁ።
Nov 09, 20236 engagements