SteadyWolf40118
#business
አዲስ አበባ ላይ ትራንስፖርት ላይ ለመስራት እያሰብኩ ነበር እና ግን ብዙም መንገዶቹን አላውቅም እና ሊረዳኝ ሚችል ነገር ካለ ንገሩኝ please appም ሊሆን ይችላል(ከgoogle map ውጪ)
Nov 09, 20232 engagements
አዲስ አበባ ላይ ትራንስፖርት ላይ ለመስራት እያሰብኩ ነበር እና ግን ብዙም መንገዶቹን አላውቅም እና ሊረዳኝ ሚችል ነገር ካለ ንገሩኝ please appም ሊሆን ይችላል(ከgoogle map ውጪ)
Nov 09, 2023Transport sra sijemer srabet bye almekrehm...mekina lay dependent nw miyadergeh,edeget yelewm adis ewket yelewm,serteh lemlewet free person mehon alebh,aselchi nw...botawochn lemawek google map ena beza sra west yalitn sewoch eyedewelu meteyek nw,be bus mehedm tchlaleh,
Nov 09, 2023ታድያ ምን ስራ ትመክረኛለህ ብሮ የማታ ዩንቨርስቲ ተማሪ ልሆን ነው ቀን ላይ ምሰራውን ስራ እየፈለኩ ነው ምታቀው ስራ ካለ ምከረኝ እስኪ🙏
Nov 09, 2023