22yr female ነኝ ገንዘብ በጣም የሚያስፈልገኝ ሰዓት ላይ ነኝ የምንኖረው ክፍለ ሀገር ነው ቤታችን በእዳ ተይዟል በዚህ ምክንያት እናቴ ተጨንቃለች ታናናሾቼ ትምህርታቸውን መማር አልቻሉም አኔም ስራ የለኝ ምን ላድርግ ወይ የሚረዳን ዘመድ የለን እባካቹ እዚህ Ask anything channel ላይ በጣም በtechnology fast የሆናችሁ ልጆች ስላላችሁ በሀሳብ ደግፉኝ mobile ተጠቅሜ ልሰራው የምችለው online ስራ እባካቹ እናቴ በጭንቀት ነው ያለችው እንቅልፍ ሁላ የላትም እናታቹን የምትወዱ ሁላ ተባበሩኝ በሀሳብ ደግፉኝ እባካችሁ
Nov 09, 2023Ehte ayzosh fetari kanchi ga yehun..primise mibal app ale bezu taskoch alut like pic mansat survay memeles mnamn...survey memelesu bezum genzeb ayasgegnm gn pic mansatu arif gebi alew ke play store lay awrjina eyew
Nov 09, 2023