Onu111
#relationships
#Relationship እኔ በዚህ አመት ስራ ይዤ ወደ አዲስ አበባ መጣው እና በሆነ ስብሰባ ከልጅቷ ጋር ተገናኘን እና 2ወር ሊያልፈው ነው ሁሉም ነገሯ ገዛኝ ሳልወዳት አልቀርም ነገር ግን ለትምህርት እኔ የመጣውበት ሀገር ልትሄድ እንደሆነ ሰማው እና ተዋውቄያት ጓደኛዬ እንድትሆን ላድርግ ወይስ ስሜተን ልንገራት ሀገር መቀየሯ ለኔ ከባድ ነው ግን ደግሞ ቢያንስ ስልኳን ተቀብዬ ባወራት ብዬ አሰብኩ ምን ትላላቹ?? አመሰግናለሁ!
Nov 08, 20235 engagements