DuskParrot26108.5
#education
Hi. ASTU ነው የደረሰኝ እና ምን መማር እንዳለብኝና ምን እንደሚያስደስተኝ አላውቅም። የተለየ የምወደው ወይም የምጠላው ትምህርት የለም በቃ ትምህርቱን ካጠናሁ ጥሩ ውጤት አመጣለሁ ካላጠናሁ ደግሞ ጥሩ ውጤት አላመጣም አለቀ። እናም አሁን ወደ ዩኒቨርስቲው ከመሄዴ በፊት መወሰን ስላለብኝ ዝም ብዬ ወደተቀደደው ከምፈስ በውሳኔዬ እንድትረዱኝ ፈልጌ ነው። Thank you🙏
Nov 08, 20232 engagements