ሰላም ሰዎች! ከቅርብ ጊዜ ማለትም ከ ብርሃኑ ነጋ ጀምሮ ስሙን ቄስ ይጥራውና ለትምህርት ያለኝ ፍቅር እና ትጋት ቀነሰብኝ እንጂ ሌላ ትጋት አልጨመረልኝም በጊዜ ተስፋ እንድቆርጥ አስደረገኝ እንጂ ራሴን አሳስቤ በደንብ እንድዘጋጅ አልጠቀመኝም። ከምንም በላይ በትምህርት ለፍተው ያስተማሩኝ ቤተሰቦቼ ያሳዝኑኛል ለነሱ አንድም ደረጃ ደርሼ ሳላሳያቸው ወይ motivation የለኝ ወይ በደንብ አልተዘጋጀሁኝ ምን ትመክሩኛላችሁ? እንዴትስ ራሴን ለ exit exam ላዘጋጅ?
Nov 08, 2023I don't get it why u people endezi eyehonachu endale . Mn aregeh koy esu ? kemr bzu sew endezi siyamar semalew gn he did only 1 thing eko beka berash mtsera kehon u don't have to worry at all beka.
Nov 08, 2023