ወገን አስቸኳይ ነው በቃ ምን መሰላቹ ጊቢ የአርክቴክቸር ተማሪ ነኝ እና ፋይናሻሊ በጣም strugle እያደረኩ ነው። በዚሁ ከቀጠልኩ መቀጠሌን እንጃ please እንዴት ብር እንደማገኝ ንገሩኝ ከልምድ ወይም ሌሎች ሲያደርጉ ያያቹትን ሁሉ ግጩኝ please😭😭😭
Nov 07, 2023You can do drawing assignments for other students....if you can do autocad you can do assignments for them with money i survived arch school like that....or you can do grafics design...like tshirt logo and business card design for print bet sewoch mnamn....
Nov 08, 2023