#technology
Hi guys… ስለ ስልክ አንድ ነገር ልጠይቃቹ የምታውቁ በመልስ ተባበሩኝ🙏 ስልክ ልገዛ አስቤ ነበር እና samsung ስልኮች A ቤቶች ጥሩ አይደሉም M ቤቶች ይሻላሉ ሲባል ሰማው ምን ያክል እውነት ነው? A14 or M13 ነው ጥሩ ስልክ እና ዋጋቸውስ?
Nov 07, 202319 engagements
Hi guys… ስለ ስልክ አንድ ነገር ልጠይቃቹ የምታውቁ በመልስ ተባበሩኝ🙏 ስልክ ልገዛ አስቤ ነበር እና samsung ስልኮች A ቤቶች ጥሩ አይደሉም M ቤቶች ይሻላሉ ሲባል ሰማው ምን ያክል እውነት ነው? A14 or M13 ነው ጥሩ ስልክ እና ዋጋቸውስ?
Nov 07, 2023Tecno ግዛ
Nov 08, 2023A ebet 100 etef yibeltal ke M series. It’s not even a debate. It’s better in performance , camera quality, software and also in build quality. M lishal michlew be battery bicha nw, lelaw A series 100X yishalal. Samsung silk sisera inezin series iyeteketele nw miseraw S series - premium quality but expensive (comparable with iPhone) A series - Great quality and affordable M series- cheap quality but very affordable Go with the A, Trust me!
Nov 08, 2023Galaxy A 04 11900birr Galaxy A 03 8900birr https://t.me/sanchezg24K2
Nov 08, 2023