Tsadk sew new lelawn mekonen michelew gebez anhun
Nov 07, 2023Tsadk sew new lelawn mekonen michelew gebez anhun
Nov 07, 2023ኢሄ የተበዳ ህዝብ😔 ባክህ ሲሪየስ መሆን ነው የራስህን ሙድ አራምድ ከሰው ጋር አትቀላቀል😉
Nov 08, 2023ለምን ከመሰሪይ ጋር አብረህ ትኖራለህ
Nov 07, 2023መሮናል ኡኡኡኡኡኡ የእኔም ጥያቄ ነው። ብዲያታም ፒፓ እያስመሰልክ ነዋ ብሮ
Nov 08, 2023ያ ኦል ተንከባላይ መተተኛ ፒፕል ኢን አወር ሆሚስ ግን አማራጭ አይኖርህም ለመሸሽ መሰሪ ትንሽ ነው ሰው ለጎረቤቱ እየተኛ አደለም ትንሽ ለውጥህ ሁሉንም ያበሳጫል አንተን ለመቅበር በየ ጠንቋይ ቤትም ሚደፋ አለ ጥያቄህ ነክቶኛል መኖር ያልቻልን ስንቶች ነን መሰለህ 🤕😔ያማል ሁሉም ነገር በጣም
Nov 08, 2023