Addis ababa university night program mzgeba jemrual ende pls yemtaku🙏🙏
Nov 07, 2023AAU: Call for Applicants to Undergraduate Extension Programs (2016 AY) 👉🏾 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2016 ዓ.ም. በማታ መርሃ ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት 12ኛ ክፍል አጠናቃችሁ ለምታመለክቱ አመልካቾች አመልካቾች ማሟላት ያለባችሁን መስፈርቶች አዚህ ይመልከቱ (Attached here!) የምዝገባ ቀን፡ ጥቅምት 27 እስከ ኅዳር 12 2016 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ : በሬጅስትራር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 203 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር @uv_students
Nov 07, 2023