MistStag3312.5
#other
ሰላም ሰዎችዬ እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዩኒቨርስቲ ምደባ ሀዋሳ ደረሰኝ እና እየተማርኩ መስራት እችላለሁ ከቻልኩስ ምን አይነት ስራ ላገኝ እችላለሁ ስራው በጣም ያስፈልገኛል ከትምህርቴ ጋ በማይጋጭ ሁኔታ መስራት ምችለው ስራ ካለ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Nov 07, 20231 engagements
ሰላም ሰዎችዬ እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ዩኒቨርስቲ ምደባ ሀዋሳ ደረሰኝ እና እየተማርኩ መስራት እችላለሁ ከቻልኩስ ምን አይነት ስራ ላገኝ እችላለሁ ስራው በጣም ያስፈልገኛል ከትምህርቴ ጋ በማይጋጭ ሁኔታ መስራት ምችለው ስራ ካለ ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏
Nov 07, 2023Bewer eske 6-7K mtserabetn ye online sra listih bro bewust awragn enem eske 8K akababi eserabetalew bewer @Aries4Cyber awragn slk ena internet bcha kaleh....shiyach mnamn aydelem bruh
Nov 30, 2023