ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ? 1 አስተዋይ 2 ተግባቢ እና ጥሩ ተናጋሪ 3 ብልህ እና ንቁ 4 ቀልጣፋ እና ታታሪ 5 ማህበራዊ ኑሮ ላይ ጥሩ ተሳትፎ ያለው ሰው ለመሆን ምን ላድርግ እስኪ በጨዋነት ምክር ስጡኝ male Age 20🙏🙏🙏
Nov 07, 2023Matsehafe anebeb Buzu sami ena tensh tanagari hun Nagrochen ba bezu mangade tarda Sport sera Hule tawat tanasa Erasehen hune manenem la mamesal atemoker
Nov 07, 2023