ሰላም ቤተሰቦች Ene bekrbu wed University legeba nw enam and chiger aebgne😢 yehwm sibeza aynafar nengne mn larg Chenekgne😰Andande Bikers eyalku asbalw.mnlarg esti mkerugne bakachu አመሰግናለሁ
Nov 06, 2023አይናፋርነትህ ምንም ችግር አይፈጥርብህም አይዞህ! ዋናው ነገር ራስህን ለትምህርት ማዘጋጀቱ ነው Uvi ውስጥ 90% የትምህርት ጉዳይ 10% ቢሆን ነው ሌላው። ትምህርትን ከሰቀልክ library ቤትህ ከሆነ የ dorm ልጆች ካልረበሹክህ ወይም ሰላምህን ካልነሱት እመነኝ ሌላው በጊዜ ሂደት ምታውቃቸው በቀላሉ ሚለመዱ ናቸው ሴት ከሆንሽም እንደዛው ዋናው ከሰው ጋር ሳይነካኩ የራስን ክብር አስጠብቆ ሰግጦ ውጤት ሰርቶ ማለፉ ነው።
Nov 07, 2023