Orthodox Ena protestant lyuntu mndnew malte izi group lela haymanot magbat ayhonm sitlu ! Pro Ylyayal ende
Nov 06, 2023kelay yalew sew bedenb negrohal bye asbalew gn በተጨማሪ Betam new emilewyaut mejemeriyamn mnm የሚያገናኛቸው neger yelem Lemsale kesmachew fichi snjemr Ortodox:- orto + dox = ortodox orto =ተጥተኛ dox = እምነት በአጠቃላይ ቀጥተኛ እምነት/ሀይማኖት ማለት ነው Protestant malet demo mnm zrzr yelewm = ቀጥተኛ ትርጉሙ አመፅ ማለት ነው ሀይማኖቱም የተመሰረተው አራሱ በአመፅ ነው፡፡(bitaneb ታገኙታላችሁ so anbbu) የመሰረተው ደሞ monk Martin Luther ሲሆን ከሌላ እምነት አምፆ እንደወጣ ታሪክ ያሳየናል ስለዚህ ሰውዬ ታሪክ ብታነቡ መፅሀፍኦቹ ላይ የጥላቻ ንግግርን ይናገር ነበር፡፡በነገራችን ላይ የ ካቶሊክ moonk/መነኩሴ ነበር ስለዚህ አንደ ስማቸው ሀይማኖቱም ትምህርትና ስብከትተቸውም የተለያየ ነው (እምንድንበትም) ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ inbox me 👉 @LijSeyfeMD
Nov 07, 2023