እናት ከአባት የበለጠ ልጆቿን ለምድን ምትወደው ያን ሁሉ ስቃይ አሳይተናት !እኔ ውድቅ ልበልልህ፣እኔን ይራበኝ፣እኔ አፈር ልብላልህ እሄ ፍቅር ግን ኬት ሚገኝ ይመስላቹዋል የ 50አመት ሰውዬ እናቱ አትሰለቸውም አብሯትም ቢሆን ወንዶች ለምንስ ፍቅራቸውን አያሳዩም ለልጆቻቸው ሆድ ስለተሞላ ብቻ ፍቅር ይባላል አባትስ ምን ማለት ነው
Nov 06, 2023Le ljochachew hod slemola new yalshiw? Abat ko yewsten smet ayasaym wat argo slmiyz bcha abatn bzi meferej aychalm.. abat mlt Lene enatem abatem new ..hulum enatoch and aydelum hulum abatoch and aydelum..lanchi enatsh endemtonlsh mnalbat lelalw demo abat new yenatn mutekaw beye sewu bet yleyayal
Nov 07, 2023