ሠላም ሠዎችዬ ምን መሠላቹ እኔ ሴት ነኝ ብዙ ሠዎች ቆንጆ ነሽ ይሉኛል እድሜዬ 17 በቅርቡ 18 እይዛለው አሁን አሁን ወደድኩሽ አፈቀርኩሽ ምን አምን የሚሉ ወንዶች እየበዙብኝ ነው እኔ ደሞ ለእደዚ አይነት ነገር እድሜዬም ደሞ ጊዜውም ገና ነው ብዬ ነው የማስበዉ ጭራሽ ጓደኛ ለመያዝ ተመኝቼ እራሱ አላውቅም ምንም ፍላጎቱ የለኝም እና ጓደኞቼ ለምን ኋላ ቀር ትሆኛለሽ አንዱን መያዝ ነው እራስሽን እንደ ህፃን ለምን ታያለሽ ይሉኛል የኔ ጥያቄ እነሱ ናቸው ልክ ወይስ እኔ እሺ እነሱ ልክ ከሆኑ ለመለወጥ ምን ላድርግ በቅድሚያ በቅንነት እንደቤተሰብ ስለምትመክሩኝ አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Nov 06, 2023erasishn adamchi enesun zim beyachew abzagochu wendoch demo le sex new mifelgush ::
Nov 06, 2023