SteadyWolf40118
#education
ሰላም ዩንቨርስቲ ሀረማያ ነበር የደረሰኝ እና ወደሶሻል መቀየር አይቻልም ምናምን አሉኝ እና እዚው AAU የማታ ልገባ አስቤ ነበር AAU ለምዝገባ ማስታወቂያ ያወጣሉ ወይስ እንዴት ነው ምታቁት መረጃ ካለ እስኪ እና የማታ ት/ት ጥራቱ እንደ regular ይሆናል ወይስ ብዙም አይደሉም?
Nov 06, 20236 engagements
ሰላም ዩንቨርስቲ ሀረማያ ነበር የደረሰኝ እና ወደሶሻል መቀየር አይቻልም ምናምን አሉኝ እና እዚው AAU የማታ ልገባ አስቤ ነበር AAU ለምዝገባ ማስታወቂያ ያወጣሉ ወይስ እንዴት ነው ምታቁት መረጃ ካለ እስኪ እና የማታ ት/ት ጥራቱ እንደ regular ይሆናል ወይስ ብዙም አይደሉም?
Nov 06, 2023Mezgeba nege yejemral, kedmya online memezgeb alebeh kezya be akal 6 kilo gebi yalew registrar 2nd floor 203 wereket tesetaleh Lebelet mereja websitun check adregew https://portal.aau.edu.et/Web/Announcement/List?studyLevel=Undergraduate&instructionId=028b5971-5f0f-463a-bec5-1f70655d9fde
Nov 06, 2023Respect 🫡
Nov 06, 2023ke November 7 jemro nw mezgbaw
Nov 06, 2023