#education
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ነገር ላማክራችሁ ነበር እና አሁን ውጤት ሲወጣ አላለፍኩም እና በ deploma unity gerji yalew ተመዘገብኩ እና ብቻዬን ስለሆንኩ በጣም ጨንቆኛል እና በ online ትመዘገቢያለሽ አሉኝ እንዴት እንደሆነ አስረዱኝ ምንም ጓደኛ የለኝም አሁን የተመዘገባችሁ ካላችሁም please እርዱኝ አመሰግናለሁ
Nov 06, 20236 engagements