#relationships
ወገን እርዱኝ ከምወዳት ልጅ ጋር ስለ ምን ማዉራት አለብኝ የማወራ ነገር አጥቼ ተቸገርኩኝ ማለቴ ሰለምን እነደማወራት idea የለኝም ቶሎ ያልቅብኝና ዝም እላለሁ😢
Nov 05, 202322 engagements
ወገን እርዱኝ ከምወዳት ልጅ ጋር ስለ ምን ማዉራት አለብኝ የማወራ ነገር አጥቼ ተቸገርኩኝ ማለቴ ሰለምን እነደማወራት idea የለኝም ቶሎ ያልቅብኝና ዝም እላለሁ😢
Nov 05, 2023Sela hager guday or politics esu nw miwerabte mayataw 😕🤷♀
Nov 06, 2023about her wlo, her likes, dislikes, in her life value mtsetach ngeroch, desires, dreams n aspirations and the like
Nov 06, 2023ልጅቷን አታፈቅራትም ብታፈቅር ኑሮ ምን ላውራ ብለህ አትጨነቅም ነበር sight love ነው የያዘህ
Nov 14, 2023Zmtan yemiwodum alu eko
Nov 07, 2023Sleswa awrat
Nov 06, 2023Sila inflation hh
Nov 06, 2023የባጥ የቆጡን
Nov 06, 2023Sle nuro wdnet
Nov 06, 2023